በጎንደር ከተማ የዕጩዎች ስም ዝርዝር ለህዝብ ይፋ ሆነ
ጎንደር, መጋቢት 3 ቀን 2002 (ጎንደር) - በጎንደር ከተማ በመጪው ግንቦት ወር ለሚካሄደው ምርጫ የሚወዳደሩ ዕጩዎች ስም ዝርዝር ለህዝብ ይፋ ሆነ።

የዞኑ ምርጫ ቦርድ ጽህፈት ቤት አስተባባሪ አቶ ቢትወደድ ተስፋዬ ትናንት ለኢዜአ.እንደገለጹት በከተማው ስድስት የፖለቲካ ፓርቲዎች ለተወካዮችና ለክልል ምክር ቤት 31 ዕጩዎችን አቅርበዋል።

በከተማው እጩዎቻቸውን ያስመዘገቡት የሚወዳደሩት ብአዴንን ጨምሮ መኢአድ፣ኢዴፓ፣ ኢራፓ ፣መድረክና ቅንጅት መሆናቸውን ጠቁመዋል ።

የፖለቲካ ፓርቲዎቹ ያቀረቧቸው የእነዚሁ ዕጩዎች በየምርጫ ጣቢያው ስም ዝርዝራቸው ለህዝብ ይፋ እንዲሆን መደረጉን

ገልጸዋል።

ሪፖ/ኤዲ/ 8.20-8.30 ጠሰድ=0.10 ጥ/መካ/

---END---

Headlines
መኢአድ በጉጂ ዞን በምርጫ ለመወዳደር ጽህፈት ቤት ከፍቶ እየተንቀሳቀሰ ነው
በጎንደር ከተማ የዕጩዎች ስም ዝርዝር ለህዝብ ይፋ ሆነ
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የ33 ዋና ዋና መንገዶች ዲዛይኖችን በማጠናቀቅ ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ
የእንግሊዝ ሲቪል ሰርቪስ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ላለው የሲቪል ሰርቪስ ማሻሻያ ድጋፍ እንደሚሰጥ ገለጸ
አዋሬ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የተገነባው አደባባይ በጀርመኗ ላይፕዚች ከተማ ስም ተሰየመ
በአርብቶ አደሩ አኗኗ ሁኔታ፣ ባሉበት ችግሮችና በሌሎችም ተዘማጅ ጉዳዮች ላይ መሰረታዊ መረጃ ለማቅረብ የተካሄደው ጥናት ይፋ ሆነ
የዲያስፖራ ዳይሬክት ኢንቨስትመንት የብድር አገልግሎት ባለፈው ዓመት 45 ሚሊዮን ዶላር ማበደሩን አስታወቀ
በሀረሪ ክልል በየዘርፉ አበረታች ተግባራት ተከናውነዋል
(c) The Ethiopian News Agency