|
ፕሬዝዳት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ለየመኑ አቻቸው የሀዘን መግለጫ መልዕክተ አስተላለፉ |
|
አዲስ አበባ, ሰኔ 26 ቀን 2001 (አዲስ አበባ) - ፕሬዝዳንት ግርማ ወልደጊዮርስ የየመን አየር መንገድ አውሮፕላን ባጋጠመው አደጋ በደረሰው የሕይወትና የንብረት ጥፋት የተሰማቸውን ሀዘን የሚገልጽ የሀዘን ግለጫ መልዕክት ለየመኑ ፕሬዚዳንት አሊ አብደላ ሳላህ አስተላለፉ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ማምሻውን ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንዳስታወቀው ፕሬዚዳንት ግርማ በመልዕክታቸው በአደጋው ዘመድ ወዳጆቻቸውን ላጡትና ለአገሪቱ መንግሥት በኢትዮጵያ ህዝብና መንግሥት ስም የተሰማቸውን ሀዘን ገልፀዋል፡፡ ሪ 1፡00 ኤ2 1፡10 ጥአ ጠሰድ 0፡10 ---END--- |
|
|