Skip Navigation Links
Have Your Say
ሽብርን በጋራ ...
ሰኔ 17 ቀን 2001 ዓ.ም




Audio Video





Topical Issues

The Oppositions’ Worst Business: Violence
Posted Date: June 26, 2009




አበይት ጉዳዮች

የኤምባሲ በሮችና ዴሞክራሲ
ሰኔ 16 ቀን 2001 ዓ.ም

ከህግ ፍርሃት በስተጀርባ
ሰኔ 16 ቀን 2001 ዓ.ም



Interview



Currency and Weather Links
Weather
National Meteorological Agency (www.ethiomet.gov.et)

Currency Exchange
National Bank of Ethiopia (www.nbe.gov.et)




Top Stories

President Girma discusses with Saudi Arabian medical team

Addis Ababa, July 3, 2009 (Addis Ababa) - President Girma Woldegiorgis here on Friday held talks with members of the Saudi Arabian medical team, who are here to offer free medical treatment.


President Girma sends message of condolence to Yemeni counterpart

Addis Ababa, July 3, 2009 (Addis Ababa) - President Girma Woldegiorgis sent message of condolence to Yemeni President, Ali Abdullah Saleh in connection with the loss of lives and destruction of property due to Yemeni Airbus 310 passenger plane crash.


National youth federation founding conference kicks off

Addis Ababa, July 3, 2009 (Addis Ababa) - The Ethiopian youth federation founding conference kicked off here on Friday.


US aspires revamped economic growth in Africa

Addis Ababa, July 3, 2009 (Addis Ababa) - The trade relations between US and Sub-Saharan Africa are to create a platform for expanded African economic growth, a senior U.S Trade official said.


Ethio-Indain bilateral relations enhanced to higher level:Amb.

Addis Ababa, July 3, 2009 (Addis Ababa) - The Ethio-Indian bilateral cooperation has been enhanced to a higher level, especially during the last four years, Indian Ambassador to Ethiopia, Gurjit Singh said.


Ethiopian graduates 48 Cabin crew

Addis Ababa, July 3, 2009 (Addis Ababa) - The Ethiopian airlines graduated on Friday 48 cabin crew.


More than 600,000 youth to take part in summer voluntary program

Addis Ababa, July 3, 2009 (Addis Ababa) - Over 600,000 youth would take part in summer (Kiremt) voluntary program aiming at supporting ongoing development activities across the nation.


Coalition for anti corruption established at national level

Addis Ababa, July 3, 2009 (Addis Ababa) -National coalition for anti corruption, which is believed to enhance the fight against corruption to a higher level, was established here on Friday.


AU Assembly confirms Ethiopia's agriculture success

Addis Ababa, July 3, 2009 (Addis Ababa) - The on-going assembly of African Union heads of state and government in Sirte, Libya has confirmed that Ethiopia has obtained great success from the agriculture sector to which the country paid more attention.


Africa convene to take action on behalf of women, children worldwide

Addis Ababa, July 3, 2009 (Addis Ababa) - African Ministers of Health and delegates from 42 countries, including 29 African nations, have endorsed a Call to Action that will improve the health of women and children worldwide, according to statement by the United Nations Population Fund (UNFPA).


አበይት ዜናዎች
ፕሬዝዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ የሳዑዲ ዓረቢያ የሕክምና ቡድን አባላትን አነጋገሩ

አዲስ አበባ, ሰኔ 26 ቀን 2001 (አዲስ አበባ) - ፕሬዝዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ በአዲስ አበባ ነፃ የሕክምና አገልግሎት ለመስጠት የመጡትን የሳዑዲ ዓረቢያ የሕክምና ቡድን አባላት በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡


የፌዴሬሽኑ መመስረት ወጣቶች አዲሲቱን ኢትዮጵያን የመገንባት ሚናቸውን እንዲወጡ የሚያስችል ነው-ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ

አዲስ አበባ, ሰኔ 26 ቀን 2001 (አዲስ አበባ) - የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌዴሬሽን መመስረት ወጣቶች አዲሲቱን ኢትዮጵያን ለመገንባት ያላቸውን መተኪያ የለሽ ሚና በብቃት እንዲወጡ የሚያስችላቸው መሆኑን ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌዴሬሽን ምስረታ ጉባኤ ዛሬ ተጀምሯል፡፡


ፕሬዝዳት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ለየመኑ አቻቸው የሀዘን መግለጫ መልዕክተ አስተላለፉ

አዲስ አበባ, ሰኔ 26 ቀን 2001 (አዲስ አበባ) - ፕሬዝዳንት ግርማ ወልደጊዮርስ የየመን አየር መንገድ አውሮፕላን ባጋጠመው አደጋ በደረሰው የሕይወትና የንብረት ጥፋት የተሰማቸውን ሀዘን የሚገልጽ የሀዘን ግለጫ መልዕክት ለየመኑ ፕሬዚዳንት አሊ አብደላ ሳላህ አስተላለፉ፡፡


አሜሪካ የአፍሪካን የምጣኔ ሃብት እድገት የማስፋፋት ፍላጐት አላት-የአሜሪካ ዋና የንግድ ባለሥልጣን

አዲስ አበባ, ሰኔ 26 ቀን 2001 (አዲስ አበባ) - አሜሪካ ከአፍሪካ አገራት ጋር ያላት የንግድ ግንኙነት ዋነኛ አላማው የአፍሪካን የምጣኔ ሃብት እድገት ማስፋፋት መሆኑን የአሜሪካ ዋና የንግድ ባለሥልጣን አስታወቁ፡፡


የህንድና የኢትዮጵያ ግንኙነት ከወዳጅነት ወደላቀ የኢኮኖሚ ትብብር መስክ ማደግ ችሏል-አምባሳደር ጉርጂት ሲንግ

አዲሰ አበባ, ሰኔ 26 ቀን 2001 (አዲስ አበባ) - ባለፉት አራት ዓመታት ከጠበቀ ወዳጅነት ወደ ጥልቅና ፍሬያማ የትብብር ጥምረት የተሸጋገረው የህንድና ኢትዮጵያ ግንኙነት በያዝነው ክፍለዘመን ውጤታማ ከሚባሉት የሃገራት ግንኙነቶች ተርታ ሊያሰልፈው እንደሚችል በኢትዮጵያ የህንድ አምባሳደር አስታወቁ፡፡


ሼህ መሐመድ ራፈዕ ቡሴሪ አረፉ

አዲስ አበባ, ሰኔ 26 ቀን 2001 (አዲስ አበባ) - ላለፉት 46 ዓመታት እስልምና ኃይማኖት ትምህርት በማስተማርና በርካታ የመስጊድ ኢማሞችን በማፍራት የሚታወቁት ሺህ መሐመድ ራፊዕ ቡሴሪ ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ ።


ብሔራዊ የፀረ-ሙስና ጥምረት ተመሰረተ

አዲስ አበባ, ሰኔ 26 ቀን 2001 (አዲስ አበባ) -የአገራችንን የፀረ-ሙስና ትግል ወደ ላቀ ምዕራፍ ያሸጋግራል ተብሎ የሚጠበቀው ብሔራዊ የፀረ-ሙስና ጥምረት ዛሬ ተመሠረተ።